SummerCamp2024 Kids coding program completed successfully
ኮምፕውትንግ ኢንተለጀንስ ስልጠናና ማማከር አገለግሎት (#ሳይትክስ) አዘጋጅነት ሲሰጥ የቆየው መሰረታዊ ኮምፕውተር ክህሎት ስልጠና እና የዌብ ፕሮግራምንግ ሰመር ካምፕ 2024 በስኬት ተጠናቀቀ፡፡
ለሁለት ወራት ሲሰጥ የነበረው ሰመር ካምፕ 2024 ስልጠና የወደፊት ሶፍትወር ኢንጅነር፤ ኮምፕውተር ሳይንስ፤ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እውቅ የቴክኖሎጂ ባለሙያ እንድሆኑ የሚያነሳሳና የሚያዘጋጅ እንደሆነም ተጋባዥ እንግዶችም ገልጿል፡፡
ሰልጣኞችም በነበራቸው ቆይታ የራሳቸውን ስታትክ ዌብ ሳይት እስከመስራትና ሆስት እስከማድረግ ድረስ በመማር በጣም ውጤታማ እንደሆኑና እና ወደፊት ለመሆን ወደምፈልጉት ቦታ መድረስ እንድችሉ ጠንካራ መሰረት እንደያዙ ገልጸዋል፡፡
ይህ ጥሩ ጅማሮ መቀጠል እንዳለበትና የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችንም በአጭር ጊዜና በተለያዩ ሞዳሊት መቀጠል እንዳለበት ተጋባዥ እንግዶች ድ/ር ደምሴ ዳለሎ Demissie Dalelo ፤ዶ/ር ታገሰ አቦ Tages Abo እና ዶ/ር አመነ አበበ አመላክተዋል፡፡ CITCS is preparing digitally skilled smart generation.