እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ሰልጣኞቻችን! የሀገሪቱን ሰላም፣ ደህንነት እና የህግ የበላይነት በማረጋገጥ ወንጀልን የሚከላከሉ፣ ከተፈፀሙ ወንጀልን የሚመረምሩ በሙያ የላቁ የፖሊስ ሃይል መገንባት የሚለውን ተልዕኮን አንግቦ በሀገሪቱ ክፍል በተለያዩ ግዳጅ የተሰማሩ ውድ የፌደራል ፖሊስ አባላት : የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እና ከ12 ክፍል ከተሰማሩበት ስራና ትምህርት ጎንለጎን ትርፍ ሰዓታቸውን በመጠቀም በሳይትክስ ኮምፒዩተር ስልጠና ማዕከል ለሶስት ወራት መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ተከታትለው ስላጠናቀቁ ዛሬ ሰርቲፊኬት ተበርክቶላቿል::
ከእነዚህ ጀግኖች ሌሎች ብዙ ነገር መማር ይጠበቅባቸዋል ራሱን ለመቀየር በተሰማሩበት ቦታ ውጤታማ ለመሆን የዲጂታል ክህሎት ምርጫ የለለው ጉዳይ ነው:: የሸመታችሁትን እውቀትና ክህሎት በሚታገኙት አጋጣሚ ሁሉ ወደ ተግባር በማስገባት ልህቀታችሁን እንድታስቀጥሉ ላሳስባችሁ እወዳለው
ሳይትክስ ባለቤትና ዋና አሳልጣኝ
መ/ር ዳዊት ኡታ
መጋቢት 1,2017 ዓ.ም.